About us
ተደራሽ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማኅበር በኢትዮጵያ የህብረት ሥራ ማደራጃ አዋጅ ቁጥር 147/91 እና በማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 985/2009 ሐምሌ 02/2009 ዓ.ም በአዲስ አበባ አራዳ ክ/ከተማ በአቶ አለማየሁ ታመነ መስራችነት እና 24 መስራች አባላት (ወንድ 15 እና ሴት 9) ተመሰረተ.
Established July 2, 2009 E.C in Addis Ababa, Arada Sub-city — building community wealth through cooperative saving, affordable credit, and shared prosperity.
ተደራሽ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ስ/ማ አዲስ ቅጥር ለፈፀሙሰራተኞች ለተከታታይ አራት ቀናት የሚቆይ እለት ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡
ተደራሽ ሚዲያና ኮምኒኬሽን (ሐምሌ15/2018ዓ.ም)
በ24 ሺህ ብር የተነሳው ‘ተደራሽ’ የቁጠባና ብድር ማህበር ካፒታሉን 1.24 ቢሊየን ብር ማድረሱን አስታወቀ
ተደራሽ የቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር የ9ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አከበረ!
ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ለተደራሽ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ሥራ ማኅበር የእውቅናና የምስጋና ሰርተፊኬት አበረከተ።
Our loan facilities are crafted to provide flexible capital, allowing our members to scale businesses and achieve personal milestones. With competitive interest rates and a streamlined, respectful approval process, we ensure your path to growth is seamless and secure.
Explore Loan FacilitiesJoining Tederash SACCOS is a simple steps journey.
Complete our simple membership registration.
Consistent savings build your future eligibility.
Select the loan package that fits your goal.
Get fast disbursement and start growing.
For detail information
View the RequirementsBranches
Members
Savings (M+ ETB)
Assets (B+ ETB)
August 24, 2026
ተደራሽ በቅርቡ ህብረት ስራ ማህበሩን ለተቀላቀሉ አዳዲስ ሰራተኖች አቅም ግንባታ ላይ ያተኮረ ስልጠና አራት ኪሎ በሚገኘው ዋና ቢሮ እየሰጠ ይገኛል፡፡ ስለጠናው ከዛሬ ነሃሴ 18 ጀምሮ ለ...
Read More →
Around Tourist Hotel, Arat Kilo, Addis Ababa, Ethiopia